Advertisement
1245items
ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር፤ ስለ ግለ ሕይወት ታሪካቸውና በቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ፣ በኢሕዲሪና በኢፌዴሪ የአገዛዝ ዘመናት ውስጥ ያበረከቷቸውን አገራዊ አስተዋጽኦዎች ነቅሰው ያወጋሉ።

Interview with Anteneh Gebreyes

አቶ አንተነህ ገብረየስ፤ ስለ ስደትና የሠፈራ ሕይወት ተግዳሮቶች፤ እንዲሁም፤ ስደተኞች ለሚሰፍሩባቸው አገራት ስለሚያበረክቷቸው ገንቢ አስተዋፅኦዎች ይናገራሉ።

World Refugee Week 2017

የዓለም ስደተኞች ሳምንት በየዓመቱ ከጁን 18-24 የስደት መንስዓኤዎችን፣ ጠንቆቹንና መፍትሔዎችን በማመላከት በመላው ዓለም በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ተከብሮ ይሰነብታል።
አርቲስት ያዴሳ ዘውገ ቦጅያ፤ የአፍሪካ ሕብረት ሰንደቅ ዓላማን እንደምን እንደቀረጸ፣ የጥበብ ባለሙያዎች ከሰብዓዊ መብቶች ተቆርቋሪነት አንጻር ያላቸውን ሚናዎች አንስቶ ይናገራል።

The Refugee Film Festival 2017

The Refugee Film Festival is this year providing a unique window into the refugee crisis. Documentaries - tracking people's extraordinary experiences - are being shown across the country to mark Refugee Week (18-24 June 2017). Feature by Lydia...
ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ፤ የሥነ ቋንቋ ተመራማሪና በቀይ ባሕር ፕሬስ ገዲብ አርታኢ፤ ስለ ቋንቋና ብሔራዊ ማንነት መገለጫነት ይናገራሉ።
ወ/ሮ ሙሉ ምህረተአብ፤ እንደምን የቪክቶርያ ስቴትና አገር አቀፍ የተከባካቢዎች ሽልማት አሸናፊ ለመሆን እንደበቁ ይናገራሉ። የስድስት ልጆች እናትዋ ወ/ሮ ሙሉ፤ ያልተቋረጠ ክብካቤ የሚያሻት ሴት ልጃቸው ሄቨን 24/7 ተከባካቢ ናቸው።  
ዝነኛው ኢትዮጵያዊ እግር ኳስ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ በ፵፯ ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፤ የቀብር ሥነ ሥር ዓቱ ግንቦት ፳፰ በአዲስ አበባ ሰአሊተ ምህረት ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተፈጽሟል። ሜልበር - አውስትራሊያ ውስጥም እንዲሁ ቅዳሜ ጁን 10 የቀድሞ ዕውቅ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ጫዋቾች፣ የሜልበርን ላየንስ ክለብ አባላትና አድናቂዎቹ በተገኙበት የዝክረ መታሰቢያ ሥነ...
The Queen's Birthday 2017 Honours List will recognise 891 Australians across a wide range of professions and industries, from all states and territories. The Honours List acknowledges a diverse range of contributions and service across all...

Ramadan: Month of Fasting - 2017

ነዒማ ሙዘይን፤ ስለ ረመዳን የአገር ቤት ቤትና ባህር ማዶ አጿጿም ሂደት፤ እንዲሁም በወርሃ ረመዳን የሴቶችን ልዩ ሚናዎች አስመልክታ ትናገራለች። 
አሌግዛንድራ ሴልዮስ፤ ደራሲ፣ ጦማሪት፣ thebigsmoke.com.au ድረ-ገጽ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ፤ በቅርቡ “ብልህ-ዐዋቂ ሴት ያግቡ፤ ረጅም ዕድሜ ይኖራሉ” በሚል ርዕስ ለህትመት ስላበቁት መጣጥፍ ጭብጥ ይናገራሉ።
ሞገስ እሸቱ፤ የጣፋጭ መርዞች ፊልም ጸሐፌ-ትዕይንትና ዳሬክተር፣ የጣፋጭ መርዞች ፊልም ተዋናይት ኤልሳቤጥ መኮንንና፣ የጣፋጭ መርዞች ፊልም ተዋናይት ሃገር አዳሙ፤ ስለ ፊልሙ የምረቃ ሥነ ሥርዓት ሂደት፣ ከሜልበር የእትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ተመልካቾች ስላገኟቸው ግብረ-ምላሾች ይናገራሉ። ለሜልበርን ተመልካቾች ምሥጋናን በማቅረብ፤ ከሲዲኒ ታዳሚዎቻቸው ጋር እሑድ ጁን ፲፩ ለመገኛኘትም ቀነ...

Interview with Kidane Alemayehu

አቶ ኪዳኔ ዓለማየሁ በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት “My Journey with the United Nations and Quest for the Horn of Africa’s Unity and Justice for Ethiopia” መጽሐፋቸው ፍሬ ሃሳቦች ይናገራሉ።
ድምጻዊት Honey B Sweet የማንቸስተሩ የቦንብ ጥቃት ካሳደረባት የስሜት መታወክ ተነስታ በቅርቡ ስላወጣችው “Unconditional love” ዘፈኗ፣ የሙዚቃ ሕይወትና ትልሞቿ ትናገራለች።[youtube video="xK8UtKs30bw"]