አገርኛ ሪፖርት - የሕወሓትና አዲፓ መግለጫዎች አሳስቢም አነጋጋሪም እየሆኑ ነው

Source: Courtesy of PD

አገርኛ ሪፖርት - የሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴና የአማራ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዲፓ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያወጧቸው መግለጫዎች አሳሳቢም፤ አነጋጋሪም መሆንን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።