ጠቅላይ ሚኒስትር ኬቨን ራድ - በኃይል ከወላጆቻቸው ጉያ ተነጥቀው ለተወሰዱት የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች በአውስትራሊያ መንግሥት ስም ብሔራዊ ይቅርታ ከጠየቁ (ፌብሪዋሪ 13, 2008) ድፍን 12 ዓመታት ተቆጥሯል።ይህን ዕለት ምክንያት አድርገውም የተሰረቁት ትውልዶች አባላት ታሪኮቻቸውን ለአዲስ ማኅበረሰባት እየተረኩ ነው።
ይቅርታ - ከ12 ዓመታት በኋላ
A Stolen Generations members listen to Prime Minister Kevin Rudd deliver the Apology in 2008 Source: AAP