Coming Up Mon 10:00 PM  AEDT
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

የ124ተኛው የአድዋ ድል በአል በዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ሃውልት ዙሪያ በዛሬው እለት ይከበራል::

Source:

አገርኛ ሪፖርት:- የአድዋ ድል በአል በአዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያ አቅራቢያ በሚገኘው የዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ሃውልት ዙሪያ በዛሬው እለት ይከበራል ፤የኮሮና ቫይረስ በአፍሪካ የተለያዩ ከተሞች ቢታይም በኢትዮጵያ እንዳልተከሰተ ተገለጸ፤የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሜሪካ የህዳጼ ግደብን አስመልክታ ያወጣችው መግለጫ ቅሬታ እንደፈጠረባት አስታወቀ፤

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
የ124ተኛው የአድዋ ድል በአል በዳግማዊ አጼ ምኒሊክ ሃውልት ዙሪያ በዛሬው እለት ይከበራል:: 02/03/2020 11:31 ...
ወደ አውስትራሊያ የሚመለሱ አውስትራሊያውያን ሆቴል ውስጥ ተገልለው እንዲቆዩ ሊደረግ ነው 27/03/2020 05:10 ...
“ኢትዮጵያን የግብፅ የውኃ ቅኝ ለማድረግ የሚሞክርን አካሄድ ኢትዮጵያ አትቀበልም፤ ታዛቢውም ታዛቢነቱን መሳት የለበትም” - ዘሪሁን አበበ ይግዛው 27/03/2020 34:52 ...
“ራሳችንን እንጠብቅ፤ የአረጋውያኖቻችንንና ብቸኛ ወገኖቻችንን ደህንነት እንጠይቅ” - ተስፋዬ እንደሻው 27/03/2020 04:11 ...
ኮሮናቫይረስ በአከራይና ተከራዮች ላይ ጫና እያሳደረ ነው 27/03/2020 05:10 ...
“ኢትዮጵያ የአሁኑንና የወደፊት ትውልዷን በዓባይ ወንዝ የመጠቀም መብቷን የማስጠበቅ ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን ግዴታም አለባት” - ዘሪሁን አበበ ይግዛው 27/03/2020 26:56 ...
“ፖለቲካና ጎሠኝነት ለቤተክርስቲያን ስለማይጠቅሙ መዋቅሯን አጠንክራ ከሠራች የማያደምጣት የለም” - ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ 26/03/2020 24:26 ...
የራስዎ የሆነ አጭር ፊልም ቀረፃ 26/03/2020 05:01 ...
ኩዊንስላንድ የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን ለመገደብ ድንበሮቿን ልትዘጋ ነው 23/03/2020 04:43 ...
“በኢትዮጵያ የታየው ያለመቻቻልና የጽንፈኝነት መንፈስ ለዘመናት ተዳፈኖ የቆየ እንጂ አዲስ አይደለም” - መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ 23/03/2020 23:32 ...
View More