በሜልበር አውስትራሊያ የሚገኙ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት 126ኛውን የአድዋ ድል ቅዳሜ ማርች 5, 2022 በፉትስክሬይ ፓርክ ዘክረው ውለዋል። በዕለቱ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ሊቀመንበር አቶ ተስፋዬ እንደሻው ተገኝተዋል። አዝማሪ 'ቱፓክ' ለዝክረ መታሰቢያው የመሰንቆ ዝግጅቱን አቅርቧል። ሥነ ግጥምም ተነብቧል።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"የአድዋ ድል እንደ አዲስ ምዕራፍ አንድ ሊያደርገን፣ ሊያስማማንና ሊያቀራርበን የሚችል ትልቅ አውድ ነው" ተስፋዬ እንደሻው
Source: E.Gudisa