ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ፤ በጆርጂያ Gwinnett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ የኢትዮጵያን የ2011 ሽግግር ሂደት በምልሰት በመንቀስ የ2012ን የጉዞ አቅጣጫ ያነሳሉ። ከአራት አሠርት ዓመታት በላይ ብርቱ ክርክር እየተደረገባቸው ስላሉት ፌዴራሊዝምና አሃዳዊነት፤ የግለሰብና የቡድን መብቶች ላይ አተያይቸውን ያጋራሉ።
2011 እንዴት - 2012 ወዴት? “ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ብቸኛ ኃይልን መጠቀም የሚችል መንግሥት መኖሩን ማረጋገጥ መቻል አለበት” - ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ
Dr Yohannes Gedamu Source: Courtesy of PD