2021 ምልሰታዊ ምልከታ - አምባሳደር ፍሰሃ አስገዶም፤ በተባበሩት መንግሥታት የቀድሞ የኢፌዴሪ አምባሳደር ሆነው አገልግለዋል። እንዲሁም፤ በተለያዩ አገራት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ሠርተዋል። በ2021 ጃኑዋሪ የትግራይን ጉዳይ አካትቶ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ካካሄድነው ቃለ ምልልስ ውስጥ ለያዝነው ዓመት መሰናበቻ በምልሰታዊ ምልከታ በከፊል ነቅሰን አቅርበናል።
አንኳሮች
- ጥቅል ወቅታዊ ጉዳዮች
- የትግራይ ግጭት
- የሱዳን ወረራ