ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ፤ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትር በፐርዝ - አውስትራሊያ ከሴፕቴምበር 4-6, 2019 ስለተካሄደው “Africa Down Under” ኮንፈረንስ ፋይዳዎች፣ የሚኒስቴር መሥሪያ ቤታቸውን ዓመታዊ እንቅስቃሴዎችና ውጥኖች አስመልክተው ይናገራሉ።
“የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር በ2025 ከአገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት (GDP) 10 ፐርሰንት ለማስገኘት አቅዷል። ከባድ ነው የሚል ሥጋት የለኝም።” ሚኒስትር ሳሙኤል ሁካርቶ
Dr Samuel Hukarto Source: Courtesy of MoMAP and ADU