ዶ/ር አዲስ ጸሐይ፤ የአማራ ተራድዖና መልሶ ማቋቋም ማኅበር ሰብሳቢና አቶ ወንድይራድ አስማማው፤ የአማራ ተራድዖና መልሶ ማቋቋም ማኅበር ጸሐፊ፤ የማኅበሩን ተልዕኮና ትልሞች፤ እንዲሁም በአማራ ክልልና አዲስ አበባ ሕይወታቸውን በፖለቲካዊ ግድያ ሳቢያ ያጡ ከፍተኛ የአመራራ አባላትን አስመልክቶ ያወጡትን ባለ አምስት ነጥብ መግለጫ አንስተው ይናገራሉ።
“በኢትዮጵያዊነት ላይ ተስፋ አንቆርጥም፤ አማራን መውደድ ኢትዮጵያዊነትንም መውደድ ነው።” - ዶ/ር አዲስ ጸሐይና ወንድይራድ አስማማው
Dr Addis Tsehay and Wondyrad Asmamaw Source: Courtesy of AT and WA