Coming Up Fri 10:00 PM  AEDT
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“ አብዮት ያስፈልጋል ፤ ስለሴት ልጅ መብት መከበር አለበት ብሎ የተነሳ ጸሃፊ እንኳ ቢኖር ተቀባይነት የለውም ። ምክንያቱም ገንዘቡን አውጥተ የሚያሰሩት ባለሃብቶች ናቸው ፍላጎታችውም ገንዘብ ማትረፍ ነው። አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና ”

አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና”

“ አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና” በክፍል አንድ የቃለምልልስ ቆይታችን ያለፈውን አንድ አመት የአገርቤት ቆያታውንና፣ በትያትሩ እና በፊልሙ አለም እያበረከት ሰላለው አስተዋጻኦ አጫውቶን ነበር ።በዛሬው ቆይታችን በአገራችን ውሰጥ የሚጻፉት የትያትርና የፊልም ድርሰቶች ባብዛኛው የሴቶችን ስብእና ከማጉላት ይልቅ ዝቅ አድርጎ ማሳያቱ ላይ ለምን እንደሚያተኩሩ? ይህ አካሄድ ማህበረሰብን በመገንባት ሂደት ውስጥ የሚያሳየውን አሉታዊ ተጸእኖ እና በመፍትሄ ሃሳቦች ዙርያ ተነጋግረናል።“ አብዮት ያስፈልጋል ፤ ስለሴት ልጅ መብት መከበር አለበት ብሎ የተነሳ ጸሃፊ እንኳ ቢኖር ተቀባይነት የለውም ። ምክንያቱም ገንዘቡን አውጥተ የሚያሰሩት ባለሃብቶች ናቸው ፍላጎታችውም ገንዘብ ማትረፍ ነው።አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና ”

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
“ አብዮት ያስፈልጋል ፤ ስለሴት ልጅ መብት መከበር አለበት ብሎ የተነሳ ጸሃፊ እንኳ ቢኖር ተቀባይነት የለውም ። ምክንያቱም ገንዘቡን አውጥተ የሚያሰሩት ባለሃብቶች ናቸው ፍላጎታችውም ገንዘብ ማትረፍ ነው። አርቲስት ተስፋዬ ገብረ ሃና ” 25/10/2019 21:01 ...
የኢትዮጵያ ለውጥ ሂደትና የአንቂዎች ሚና 21/11/2019 44:30 ...
የእሳት አደጋ ባለሥልጣናት ነዋሪዎች ቀዬአቸውን ለቅቀው ለመውጣት ስንዱ እንዲሆኑ እያስጠነቀቁ ነው 11/11/2019 05:18 ...
“ጠ/ሚ/ር ዐቢይ የተማሩ ብቻ ሳይሆን የተመራመሩና ተሞክሮ ያላቸው ኢትዮጵያውያን ያስፈልጓቸዋል።” - ፕሮፌሰር ጌታቸው መታፈሪያ 11/11/2019 34:11 ...
"የኢትዮጵያን ሕልውና ለማስቀጠል አብረን እንሥራ።” - ዶ/ር ሺፈራው ገሠሠ 10/11/2019 17:54 ...
** ባለ ሥልጣናት የኒው ሳውዝ ዌይልስ ማኅበረሰባትን ብርቱ የእሳት ቃጠሎ እንደሚገጥማቸው እያስጠነቀቁ ነው ... ** የተቃዋሚ ቡድን መሪ አንቶኒ አልባኒዚ ፓርቲያቸውን ለመልካም ዕድል የሚያበቃ ግዙፍ ፖሊሲ ይፋ ሊያደርጉ ነው ... 08/11/2019 05:15 ...
“ኢትዮጵያን እንገንባ እንጂ አናፍርሳት፤ ይህችን አገር ማዳን አለብን።” - የአገር ሽማግሌዎች 08/11/2019 38:56 ...
የአረጋውያን መጦሪያዎች ባሕልና ቋንቋን እንዲያካትቱ እየተመከረ ነው 08/11/2019 04:55 ...
“በኢትዮጵያ ሕዝብና መከላከያ ላይ እምነት አለኝ።” - ተድላ አስፋው 07/11/2019 25:51 ...
** ጠ/ሚ/ር ስኮት ሞሪሰን የአመለካከት ልዩነቶች የአውስትራሊያና ቻይናን ግንኙነት እንዳያውክ እንደሚተጉ አስታወቁ ... ** የግብረ አካል ጉዳተኞች ሮያል ኮሚሽን የመጀመሪያ ቀን ስሚውን ጀመረ ... 04/11/2019 06:19 ...
View More