ብፁዕ አቡነ ሙሴ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ አውስትራሊያ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የበዓለ ልደት መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።
"ለመላው ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን እንኳን ለበዓለ ልደቱ አደረሳችሁ፤ አደረሰን" ብፁዕ አቡነ ሙሴ
Abume Mussie. Source: A.Mussie