ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ፤ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን - በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፤ የበዓለ ልደት መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ለእምነቱ ተከታዮች ያስተላልፋሉ። በአውስትራሊያ ደርሶ ያለውን የእሳት አደጋ አስመልክተውም ኢትዮጵያውያን በያሉበት የልገሳ እጆቻቸውን እንዲዘረጉ ጥሪ ያቀርባሉ።
መልካም የገና በዓል - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ
Abune Petros Source: Courtesy of MC