ከሶስት አንድ አውስትራሊያውያን እንግሊዝኛ ተናጋሪ ያልሆኑ አገራት የተወለዱ ናቸው። የአረጋውያን ክብካቤ ግልጋሎት ሰጪዎች ባሕላዊ ዝንቅነት ላላቸው የደሜንሽያ ተጠቂዎችና ወደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለተመለሱት ተጠዋሪዎች ሰብዓዊና ባሕላዊ ግልጋሎቶችን ለመስጠት ምን ያህል ስንዱ ናቸው?
አፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንግሊዝኛ ላልሆኑቱ አረጋውያን በቂ የሰብዓዊና ባሕላዊ ክብካቤ ግልጋሎቶች አሉን?
Cov kev tu tsom kwm tej laus (PA Wire) Source: PA Wire