Coming Up Fri 10:00 PM  AEDT
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio

“የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞችን ት ዕይንቶች በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ እንዲመዘገብ ከፍተኛ ጥረቶችን እያደረግን ነው” - ጥላዬ አየነው

Source: Courtesy of PD

አምሳ ሶስት ሺህ አባላት ያሉትና ሥረ መሠረቱ ከአድዋ ዘመቻ ጋር የተሰናሰለው የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞች ማኅበር፤ በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን - እንጅባራ ከተማ በየዓመቱ ጥር 23 አስደናቂ የፈረሰኞች ትዕይንቶችን በማሳየት ያከብራል።የዞኑ የባሕልና ቱሪዝም ኃላፊ - አቶ መለሰ አዳልና የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞች ማኅበር ሰብሳቢ አቶ ጥላዬ አየነው፤ ስለ ማኅበሩ ታሪካዊ ምሥረታና አሰያየም፣ ፈረሰኞቹ በአድዋ ጦርነት ወቅት ለአገራዊ ነፃነት መጠበቅ ያበረከቷቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
“የሰባት ቤት አገው ፈረሰኞችን ት ዕይንቶች በዓለም ቅርስነት በዩኔስኮ እንዲመዘገብ ከፍተኛ ጥረቶችን እያደረግን ነው” - ጥላዬ አየነው 02/02/2020 10:45 ...
መርሃዊት ሃዲሽ፤ የዲፕሎማሲ መስክ ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎች 05/03/2021 13:08 ...
ነርስ ሮማን እንዳለው፤ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን 05/03/2021 12:42 ...
በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ የተከሰቱ ዕዳዎን እንደምን መክፈል ይችላሉ? 05/03/2021 04:26 ...
ከደአማት እስከ ዐቢይ፤ የአፄ አምደ ፅዮንና አፄ ዘርዓ ያዕቆብ ዘመነ መንግሥታት 03/03/2021 23:28 ...
“ቴክኖሎጂ የዘመኑ ዋነኛ የትምህርት ማስረጫ መንገድ ነው” - ሞገስ ከልክሌ 02/03/2021 25:33 ...
የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የአረጋውያን መጠወሪያ ተቋማት ላይ የተካሄደውን የሮያል ኮሚሽን ሪፖርት ይፋ አደረገ 01/03/2021 07:43 ...
የአድዋ ድል በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን አንደበት 01/03/2021 14:18 ...
ዋ አድዋ! 01/03/2021 02:45 ...
“የአድዋ ድል ትልቁ ምስጢር ኢትዮጵያዊ አንድነት ነው” ረ/ፕ/ር አበባው አያሌው 27/02/2021 18:46 ...
View More