ስለ አምባሳደር ካሣ ከበደ አገራዊ አስተዋፅዖዎች ከዘከሩ ኢትዮጵያውያን ውስጥ በሶማሊያ የቀድሞው የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶ/ር አስማማው ቀለሙና አቶ ነዓምን ዘለቀ ይገኛሉ። ዝክረ ትውስታዎቻቸውን ያጋራሉ።
"ካሣ ከበደ ነፍሱ ብታልፍም በኢትዮጵያዊ መንፈሱ አልሞተም ብዬ ነው የማስበው" አምባሳደር ዶ/ር አስማማው ቀለሙ
Ambassador Dr Kassa Kebede. Source: N.Zeleke