የአውስትራሊያና ኒውዚላንድ ጦር ሠራዊት ኮሮች ቀን (ANZAC DAY) በመላ አውስትራሊያና በባሕር ማዶ ተዘክሯል።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
107ኛው የአንዛክ ቀን በመላ አውስትራሊያ ተከብሮ ዋለ
Australia's Federation Guard Catafalque party at the Stone of Remembrance during the Anzac Day Dawn Service at the Australian War Memorial in Canberra. Source: AAP