*** ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን በኑሮ ውድነት ላይ ተገቢ እርምጃዎችን ለመውሰድ ዕቅድ ይዘናል ይላሉ
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የሌበር ፓርቲ መሪ የፌዴራል መንግሥቱ አገራዊ ምርጫውን ለማዘግየት የገንዘብ መርጨት ጥረቱን ተያይዟል አሉ
Prime Minister Scott Morrison (L), Federal Opposition Leader Anthony Albanese (R). Source: Getty