የትምህርት ጠበብት የአውስትራሊያ ተማሪዎች በንባብ፣ ሂሳብና ሳይንስ ወደ ፊት አለመግፋትን የሚያመለክት አንድ አዲስ ሪፖርት ተመርኩዘው፤ አውስትራሊያ ከአጎራባች እስያ አገራት ወደ ኋላ የመቅረት አደጋ ልትጋለጥ እንደምትችል አስጠነቀቁ።
የአውስትራሊያ ተማሪዎች ወደ ኋላ መቅረት አሳሳቢነት
Education professionals are worried Australian students are at risk of underperforming Source: AAP