አቶ ኃይለ ልዑል ገብረሥላሴ - በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ የኮሙዩኒቲ ፕሮግራም ዳይሬክተር፤ ከጁላይ 17 - ኖቬምበር 3, 2020 ባሉት ጊዜያት ውስጥ በሜልበርን ዩኒቨርሲቲ ለ12 ቀናት ስለሚሰጠው Blue Nile African – Australian Business Masterclass Program ይዘት፣ የምዝገባና ስልጠና ሂደቶች ያስረዳሉ።በፕሮግራሙ መሳተፍ የሚሹ የ Blue Nile ድረ ገጽን https://bluenileunimelb.typeform.com/to/soB2fV በመጎብኘት መመዝገብ ይችላሉ።
“የብሉ ናይል ቢዝነስ ፕሮግራም አፍሪካውያን - አውስትራሊያውያንን ለማሳደግ የተዘጋጀ ነው” - ኃይለ ልዑል ገብረሥላሴ
Haileluel Gebreselassie Source: Supplied