ሲድኒ መሃል ከተማ በምትገኘው ሬድፈርን ከፍተኛ ውስጥ በነባር ዜጎችና ፖሊስ መካከል ውጥረት የተመላበት ግንኙነት መስፈን ረዘም ያለ ጊዜ ታሪክ ያለው ነው።ከአንድ አሠርት ዓመት በፊት ማኅበራዊ ሕይወትን ለማቃናትና ተስንጥሮ ያለውን ግንኙነት ለመጠገን የተነደፈው ፕሮግራም ፍሬ እያፈራ ነው።
የቦክስ ፕሮግራም ለወጣቶች መንገድ እየከፈተ ነው
NRL player Lavina O'Mealey, right, is a senior mentor at the Clean Slate Without Prejudice program Source: SBS