Coming Up Mon 10:00 PM  AEDT
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“በደን ቃጠሎ ለደረሱት አደጋዎች በአንድነት ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንነታችንን የሚያስመሰክር እርዳታ እናድርግ” - የማኅበረሰብ መሪዎች

Tesfaye Endeshaw, Haileluel Gebreselassie, Alemayehu Bezabih

ከአውስትራሊያ የበጋ ደን ቃጠሎዎች የዘንድሮው የከፋ በመሆኑ 10.7 ሚሊየን ሄክታርስ ያህል ጋይቷል፣ 2,204 መኖሪያ ቤቶች ወድመዋል፣ እስከ ጃኑዋሪ 11, 2020 ድረስ የ29 ሰዎች ሕይወቶች ተቀጥፏል፣ ከአንድ ቢሊየን በላይ እንሰሳት ለሞት ተዳርገዋል።አውስትራሊያውያንም ፈጣን ለጋስ የእርዳታ እጆቻቸውን በእሳት ቃጠሎው ለተጎዱት ማኅበረሰብ አባላት ማቋቋሚያ እየዘረጉ ነው። የኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያን ማኅበረሰብ አባላትም በጋራ ለመቸር ተነሳስተዋል።ይህንኑ አስመልክተን ከአቶ ተስፋዬ እንደሻው - የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፣ አቶ ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴ - የአፍሪካ ቲንክ ታንክ ሊቀመንበርና አቶ ዓለማየሁ በዛብህ - የቀድሞው የቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፀሐፊ ጋር ተወያይተናል።

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
“በደን ቃጠሎ ለደረሱት አደጋዎች በአንድነት ኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያውያንነታችንን የሚያስመሰክር እርዳታ እናድርግ” - የማኅበረሰብ መሪዎች 12/01/2020 25:25 ...
መልካም የአውስትራሊያ ቀን 2020 - ጠቅላይ ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን 24/01/2020 04:22 ...
የአውስትራሊያ ዋና የሕክምና ኃላፊ አውስትራሊያ ውስጥ የኮሮና ቫይረስ አለመገኘቱን አረጋገጡ 24/01/2020 05:34 ...
የናቲ ማን የመጀመሪያ ኮንሰርት ሜልበርን ውስጥ ተደግሷል 24/01/2020 06:31 ...
የአውስትራሊያ ቀን የሁሉም አውስትራሊያውያን ቀን ነውን? 24/01/2020 24:28 ...
ጉብኝት - የአውስትራሊያ ነባር ዜጎችንና የተፈጥሮ ቁርኝት 23/01/2020 04:32 ...
“አውስትራሊያ ተጠግተን ብቻ ሳይሆን፤ ተደስተን የምንኖርባት አገር ናትና እግዚአብሔር በምሕረቱ ይጎብኝልን” - አቡነ ጴጥሮስ 23/01/2020 20:09 ...
የታዝማኒያው በጅሮንድ ፒተር ገትዊን 46ኛው ፕሪሚየር ሆነው ተመረጡ 20/01/2020 04:05 ...
አገር ቤትና ባሕር ማዶ፤ ጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው - ከኮልፌ ወደ አውስትራሊያ 20/01/2020 29:04 ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባልተለመደ ሁኔታ የጥሬ ገንዘብ እጥረት መከሰት ሳቢያ ዘጠኝ ቢሊየን ብር ለግል ባንኮች አበደረ 20/01/2020 10:25 ...
View More