አገርኛ ሪፖርት - የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ከዓመት በፊት ተጥሎበት የነበረ እገዳ እንደተናሳለት ሲያስታውቅ፤ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ‘የተጣለም የተነሳም እገዳ የለም’ ማለቱን ቀዳሚ ትኩረቱ አድርጓል።
ኢዴፓ - “ዕገዳ ተነሳልኝ” - ምርጫ ቦርድ “የተነሳ እገዳ የለም”
EDP Source: Courtesy of RA