Coming Up Fri 10:00 PM  AEST
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

“ በማህበራዊ ሚድያዎችን ጥላቻን በመዝራት አገርቤት ያለውን ዜጋ የሚያጋጩ ከድርጊታቸው ይታቀቡ ደርጊታቸውንም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ስም እንቃወማለን ፡፡ ” -ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም

Dr Emayenesh Seyum Source: Provided

ግጭቶች እና ጦርነት ለሰው ልጆች ሁሉ ጎጂ ቢሆንም በእናቶች ፤ ሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚስከትለው ጉዳት ግን ከሁሉም በላይ ነው ፡፡ ስለሆነም የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻችንን ግብረ ገብ እና ሰው የመሆን ጥበብን ማስተማር ይኖርብናል ሲሉ ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ፕሬዝደንት አሳስበዋል፡፡

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
“ በማህበራዊ ሚድያዎችን ጥላቻን በመዝራት አገርቤት ያለውን ዜጋ የሚያጋጩ ከድርጊታቸው ይታቀቡ ደርጊታቸውንም በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት ስም እንቃወማለን ፡፡ ” -ዶ/ር እማዬነሽ ስዩም 06/07/2020 10:32 ...
“ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ 40 የሚደርሱ አነስተኛ ግድቦች ከተሠሩ በኋላ ለስኬት ሳይበቁ ቀርተዋል” - ዶ/ር ነሂሚያ ሰለሞን 13/08/2020 21:35 ...
“ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር አብረን የጀመርነውን አብረን ለመጨረስ በአገርና በሕዝብ ጉዳይ ልዩነት ባይኖረን ደስ ይለኝ ነበር” - ታየ ደንደአ 11/08/2020 28:20 ...
“የትግራይ ክልል ምርጫ ከመስከረም 5-10 ባሉት ቀናት ይካሄዳል፤ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ግንኙነት የለንም” - ኮሚሽነር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም 10/08/2020 16:11 ...
በቪክቶሪያ ከፍተኛው 19 የኮሮናቫይረስ ሞት ቁጥር ተመዘገበ 10/08/2020 05:28 ...
“የሕዳሴን ግድብ ተባብረን ከሠራን ድህነትን ታሪክ የማድረግ ጉዞአችን መጀመሪያ ይሆናል” - አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ 10/08/2020 25:22 ...
“ጣና፣ ዓባይና የሕዳሴ ግድብን እየታደግን፤ ዘረኝነትና ፅንፈኝነትን በፍቅር እየከልስን ልንሠራ ተስማምተናል” - ዶ/ር አባተ ጌታሁን 10/08/2020 27:09 ...
የአውስትራሊያ መንግሥት የመከላከያ ሠራዊት ባለሙያዎችን ወደ ቤይሩት ለእገዛ ላከ 07/08/2020 05:53 ...
አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ለፍቺ መብቃት ይቻላል? 07/08/2020 07:24 ...
“የኢትዮጵያና ሱዳን ድንበሮች ጉዳይ አሁን የመጨረሻ ዕልባት ማግኘት አለበት፤ ለቀጣዩ ትውልድ የቤት ሥራ መሸጋገር የለበትም” - ዶ/ር አሥራት አፀደወይን 06/08/2020 11:48 ...
View More