ዋልተንጉሥ ዘርጋው - የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ባሕልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፤ ከአፄ ዳዊት ዘመነ መንግሥት 1394 ጀምሮ የሸንኮራ ወንዝን መነሻ አድርጎ ለ620ኛ ጊዜ ስለሚከበረው ጥንታዊው የኢራንቡቲ የጥምቀት በዓል አከባበርና መንፈሳዊ ሕይወት በአስደናቂ የጥበብ ክህሎት ስለሚገለጥበት ልዩ ሥፍራ ይናገራሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ታሪካዊው የባልጪ አማኑኤል መጽሐፍ ቅዱስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በስዕል የሚገኝበት አስደናቂ ቦታ ነው" ዋልተንጉሥ ዘርጋው
Ethiopian priests carrying some covered tabots on their heads during Timkat epiphany festival (L) and Zergaw. Source: Getty and Zergaw