አቶ ነቢዩ መላኩ፣ አቶ ሺባባው አሰፋና አቶ ወንድምአገኘሁ አዲስ፤ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ - ፍትሕ (ኢዜማ) በሜልበርን የድጋፍ ማኅበር ጊዜያዊ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት፤ ስለ ድጋፍ ማኅበር የማቋቋሙ ዓላማና አስፈላጊነት ያስረዳሉ።የድጋፍ ማኅበሩን ሜልበርን ውስጥ ለማቋቋም የታሰበውም እሑድ ኖቬምበር 24, 2019 ነው።
የኢዜማ የድጋፍ ማኅበር በሜልበርን ሊቋቋም ነው
Nebiyu Melaku (L), Shibabaw Assefa (C), and Wondmagegnehu Addis (R) Source: Courtesy of NM, SA, and WAA