የግሪንስ ፓርቲ ማኅበራዊ ተራማጅ አቋም ያለው ሲሆን፤ በዘንድሮው ምርጫ የአዕምሮ ጤናና የጥርስ ሕክምና ሜዲኬይር ውስጥ እንዲታከል እየገፋ ነው። የተባበሩት አውስትራሊያ ፓርቲ ገደቦችን የመክላት የነፃነት አቋሞችን ያራምዳል። ዋን ኔሽን ከሚያራምዳቸው አቋሞች አንዱ ፀረ-ክትባት አቋም ነው።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የአውስትራሊያ አነስተኛ የፖለቲካ ፓርቲ ተዋናዮች እነማን ናቸው?
Clive Palmer (L), Paulin Hanson (C), and Adam Bandt (R). Source: Getty