አቶ ግርማ ፈይሳ፤ ረቡዕ ማርች 18, 2020 ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩትና የመጀመሪያይቱ የፊስቱላ ሆስፒታል መሥራች ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ጋር እንደምን መልካም ወዳጅነት ለመሥረት እንደበቁና የበጎ አድራጎትና ሙያዊ ግልጋሎት ትሩፋቶቻቸው አንስተው ይዘክራሉ።
“አውስትራሊያ ውስጥ በእህቶቻችንና እናቶቻችን የሚመራና ዶ/ር ካትሪን በየዓመቱ የሚዘከሩበትን ቀን ማበጀት አለብን” - ግርማ ፈይሳ
Dr Catherine Hamlin and Girma Feissa's family Source: Supplied