ብፁዕ አቡነ ሙሴ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ አውስትራሊያ ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ ዕለተ ስቅለትንና በዓለ ትንሣኤን አስመልክተው መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያንና ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ እንኳን ለበዓለ ትንሣኤው አደረሳቹ፤ አደረሰን" ብፁዕ አቡነ ሙሴ
Abune Musie. Source: A.Musie