ዶ/ር ገመዳ ሁንዴ፤ በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ልሳን ተመራማሪና መምህር፤ “The role of Guddifachaa and Moggaasaa in the social construction of the Oromo society” በሚል ርዕስ “ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture” ላይ ለሕትመት ስላበቁት የምርምር ሥራቸው ይናገራሉ።
“ጉዲፈቻ የሕፃናት ማደጎ ሲሆን፤ ሞጋሣ ኦሮሞ ያልሆኑ ኦሮሞ የሚሆኑበት ሥርዓት ነው።” - ዶ/ር ገመዳ ሁንዴ
Dr Gemeda Hunde Source: Courtesy of GH and BBC