ሱዳን በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያን በመቃወም ከግብጽ ጋር እንደማትቆም አቋሟን አስታወቀች ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በበኩላቸው ከውጭ ለምናገኛቸው ጥቅሞች ስንል አገራዊ ክብራችንን አሳለፍን አንሰጥም ብለዋል።
አገርኛ ሪፖርት - " ከውጭ ለምናገኛቸው ጥቅሞች ስንል አገራዊ ክብራችንን አሳለፍን አንሰጥም ።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
Source: MOFA