የአፍሪካ ኅበረት 35ኛው የርዕሰ ብሔራትና ርዕሰ መንግሥታት ጉባኤ ከነገ ጥር 28 - 29 ዋና ጽሕፈት ቤቱ በሚገኝበት አዲስ አበባ ከተማ ይካሔዳል። ቀደም ብሎም 43ኛው የአምባሳደሮች ስብሰባ ከጥር 12 - 13 የተካሔደ ሲሆን፤ 40ኛው የሚኒስትሮች ጉባኤም ከጥር 25 - 26 ተከናውኗል።
የአፍሪካ ኅብረት 35ኛው የርዕሰ ብሔራትና ርዕሰ መንግሥታት ጉባኤ አዲስ አበባ ላይ ነገ ይጀመራል
The 35th session of the African Union Summit kicks off in Addis Ababa, Ethiopia on February 02, 2022. Source: Getty