*** ሱዳን ከኢትዮጵያ 1200 ሜጋዋት የኤሌትሪክ ኃይል ለመግዛት ጠየቀች፤ ኢትዮጵያ 200 ሜጋዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ብቻ ለሱዳን ለመሸጥ ወሰነች።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
በ4ኛው የኢትዮጵያ ፓትሪያርክ ሥርዓተ ቀብር ላይ የባሕር ማዶ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሪዎች ይገኛሉ፤ ፕሬዚደንት ፑቲን የሐዘን መግለጫ ላኩ
Abune Merkorios, the 4th Patriarch of Ethiopian Orthodox Tewahdo Church. Source: Getty