አገርኛ ሪፖርት - ግንቦት 12, 2012 በኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ማስታወቁን ግንባር ቀደም ትኩረቱ አድርጓል።የምርጫ ቦርድ ቀኑ እንደሁኔታው ሊሸጋሸግም እንደሚችል ከወዲሁ ፍንጭ ሰጥቷል።
ግንቦት 12 በኢትዮጵያ አገር አቀፍ ምርጫ ሊካሄድ ነው
Birtukan Medksa, Chairperson of the National Eloctoral Board of Ethiopia (NEBE) Source: Courtesy of PD