አቤል ኃይለጊዮርጊስ - የBamboo Labs መሥራችና ባለቤት ነው። አነሳሱ ለአንድ ጎዳና ላይ አይቶ ልቡ ለራራለት ወጣት አካል ጉዳተኛ የቀርከሃ ተገፊ ወንበር (wheelchair) ሠርቶ ለመታደግ ከማሰብ ነው። አሁን ማኅበራዊ ችግሮችን በመፍታት ላይ ያተኮረ መጠነኛ አትራፊ ድርጅት ለማቆም በቅቷል። ጥረቱን ለማገዝ ለሚሹ ሁሉ በሩ ክፍት ነው።
አንኳሮች
- የቀርከሃ ብስክሌት ሃሳብን በአገረ ኢትዮጵያ መሸጥ
- ከትልም ወደ ግብር
- የስኬት ጅማሮ