በኬንያ፣ ማላዊ፣ ሲሺየልስና ኮሞሮስ የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም፤ ስለ ኢትዮጵያና ኬንያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ምሥረታ ጅማሮና በሁለቱ አገራት እያደገ ስለ መጣው የምጣኔ ሃብት ትስስሮሽ ይናገራሉ።
“ለኢትዮጵያውያን እንጀራ፤ ለኬንያውያውያን ኡጋሊ የማይፈጥር የውጭ ግንኙነትን የውጭ ግንኙነት ብሎ መውሰድ አይቻልም” - አምባሳደር መለስ ዓለም
Uhuru Kenyatta, President of Kenya (L), and Meles Alem, Ethiopian Ambassador to Kenya (R) Source: Courtesy of ML