ተሾመ ቶጋ - በቻይና የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ስለሚያራምደው የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ መርህና በዳካር-ሴኔጋል ስለተካሔደው የቻይና-አፍሪካ የሚኒስትሮች ትብብር መድረክ ፋይዳን አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ - ኢትዮጵያ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ቻይና
- የቻይና-አፍሪካ ምጣኔ ሃብታዊ ትብብር
- የውጭ ፖሊሲ