Coming Up Fri 10:00 PM  AEST
Coming Up Live in 
Live
Amharic radio
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ለልማት ጥያቄ መልስ ይሰጣል" - አቶ በሪሁን ደጉ

.. Source: SBS Amharic

አቶ በሪሁን ደጉ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባለሙሉ ስልጣን ሚኒስትር እና ተጠባባቂ ጉዳይ አስፈጻሚ እንዲሁም የዳያስፖራ ጉዳዮች ክፍል ሃላፊ በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል ፡፡

የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ  ከ75 በመቶ በላይ ተጠናቋል፡፡ ዳያስፖራው ለግድቡ መጥናቀቅ ቦንዶችን በመግዛት አስተዋጾውን እንዲያደርግ አቶ በሪሁን ጥሪያቸውን አቅርበዋል::

Coming up next

# TITLE RELEASED TIME MORE
"ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ ለልማት ጥያቄ መልስ ይሰጣል" - አቶ በሪሁን ደጉ 10/07/2020 12:42 ...
“ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ 40 የሚደርሱ አነስተኛ ግድቦች ከተሠሩ በኋላ ለስኬት ሳይበቁ ቀርተዋል” - ዶ/ር ነሂሚያ ሰለሞን 13/08/2020 21:35 ...
“ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር አብረን የጀመርነውን አብረን ለመጨረስ በአገርና በሕዝብ ጉዳይ ልዩነት ባይኖረን ደስ ይለኝ ነበር” - ታየ ደንደአ 11/08/2020 28:20 ...
“የትግራይ ክልል ምርጫ ከመስከረም 5-10 ባሉት ቀናት ይካሄዳል፤ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር ግንኙነት የለንም” - ኮሚሽነር ሙሉወርቅ ኪዳነማርያም 10/08/2020 16:11 ...
በቪክቶሪያ ከፍተኛው 19 የኮሮናቫይረስ ሞት ቁጥር ተመዘገበ 10/08/2020 05:28 ...
“የሕዳሴን ግድብ ተባብረን ከሠራን ድህነትን ታሪክ የማድረግ ጉዞአችን መጀመሪያ ይሆናል” - አምባሳደር ዶ/ር ትዝታ ሙሉጌታ 10/08/2020 25:22 ...
“ጣና፣ ዓባይና የሕዳሴ ግድብን እየታደግን፤ ዘረኝነትና ፅንፈኝነትን በፍቅር እየከልስን ልንሠራ ተስማምተናል” - ዶ/ር አባተ ጌታሁን 10/08/2020 27:09 ...
የአውስትራሊያ መንግሥት የመከላከያ ሠራዊት ባለሙያዎችን ወደ ቤይሩት ለእገዛ ላከ 07/08/2020 05:53 ...
አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ለፍቺ መብቃት ይቻላል? 07/08/2020 07:24 ...
“የኢትዮጵያና ሱዳን ድንበሮች ጉዳይ አሁን የመጨረሻ ዕልባት ማግኘት አለበት፤ ለቀጣዩ ትውልድ የቤት ሥራ መሸጋገር የለበትም” - ዶ/ር አሥራት አፀደወይን 06/08/2020 11:48 ...
View More