የሲድኒ - አውስትራሊያ ነዋሪዎች አቶ አያሌው ሁንዴሳና አቶ አንተነህ ገብረየስ፤ ከሁለትና ሶስት አሠርት ዓመታት በኋላ ሔደው ስላዩዋት አገረ ኢትዮጵያ ከመዲናይቱ አዲስ አበባ ምልከታቸውን ያጋራሉ። የአገር ቤት ትዝብቶች፤ “የሕዝብ ትራንስፖርት፣ ጉዳይ መፈፀምና ሙስና አስቸጋሪ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ፤ ደሃ ሆኖ ደስተኛና ኩሩ ሕዝብም አይቻለሁ” አንተነህ ገብረየስ
አንኳሮች
- የአገር ቤት ጉዞ
- የቆይታ ትዝብቶች
- ቤተሰብ