ክሪስ ቤኬት - እንግሊዛዊ ገጣሚ፣ አርታኢና ተርጓሚ ናቸው። በቅርቡም ከኢትዮጵያዊው ገጣሚ፣ አርታኢና ተርጓሚ ዓለሙ ተበጀ ጋር ሆነው በጋራ "SONGS WE LEARN FROM TREES: An Anthology of Ethiopian Amharic Poetry" የሥነ ግጥም መድብል ለሕትመት አብቅተው ለአንባቢያን እነሆኝ ብለዋል።
አንኳሮች
- አንጋፋና የቅርብ ኢትዮጵያውያን ገጣሚዎችና ሥነ ግጥሞች
- የግጥም ስብስቦች መረጣ ሂደት
- የአማርኛ ሥነ ግጥሞችን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የመተርጎም ትሩፋቶች