የ124ኛው የአድዋ ድል ዝክረ በዓል በሜልበርን አስተባባሪዎች - አቶ ዳዊት ተክሌና አቶ ዮናስ ዓለማየሁ፤ ስለ ዝግጅቱ ሂደትና ስለ ዝክረ በዓሉ አከባበር ይናገራሉ።ዝክረ በዓሉ የሚከበረው እሑድ ማርች 1, 2020 በ Raleigh Rd, Maribyrnong የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው።
124ኛው የአድዋ ድል ዝክረ በዓል በሜልበርን
Dawit Tekle (L), and Yonas Alemayehu (R) Source: Supplied