ዶ/ር አሸናፊ ጎሳዬ - የኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ ዋና ጸሐፊ፤ ስለ መድረኩ ምሥረታና የምሁራን አገራዊ አስተዋፅዖዎችን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያውያን ምሁራንና ባለሙያዎች መድረክ አመሠራረትና ውጥኖች
- የምሁር ትርጓሜና ሚናዎች
- ዕውቀትና የጎሳ መለያ