ዶ/ር አሸናፊ ታዘበው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዚደንት፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታልና ጤናኮሌጅ ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ጤና ለጣና ለጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ስለበረከተው ልገሳ፣ ሆስፒታሉን ገጥመውት ስላሉ ተግዳሮቶችና እያስመዘገባቸው ስላሉ ስኬቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል
- ጤና ለጣና አውስትራሊያ ማኅበር
- የጎንደር ዩኒቨርሲቲና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ግንኙነት