ዶ/ር በላቸው ጨከነ ተስፋ - የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ መሥራችና ዳይሬክተር፣ አቶ ሚሊዮን አጀበ - የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ መሥራችና ሊድ ደቨሎፐር፤ የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ ግልጋሎት ሰጪ ‘ወገን ፈንድ’ ለአገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ለጋሾች ስለሚሰጣቸው ግልጋሎቶች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የወገን ቴክኖሎጂ ሶሉሽንስ አመሠራረትና ዓላማ
- የምግባረ ሰናይ ድርጅቶች አመዘጋገብና ልገሳ
- የቴክኖሎጂ ሽግግር