ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ፤ በአሁኑ ወቅት በሎስ አንጀለስ የኢትዮጵያ ቆንሱላ ጽሕፈት ቤት ቆንሱል ጀኔራል ናቸው። በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ላካሄድነው ቃለ ምልልስ ምላሽ የሰጡት በዲፕሎማሲው ዘርፍ ተወካይነታቸው የመንግሥትን አቋም ለማንጸባረቅ ሳይሆን ግለ አተያያቸውን በማጋራት ነው።
“ኢሕአዴግ የሚባለው አይዲዮሎጂ ብቻ ሳይሆን መዋቅሩን አፍርሶ በሌላ ፓርቲ መተካቱ ለጠ/ሚ/ሩ ትልቅ ድል ነው” - ዶ/ር ብርሃነመስቀል አበበ ሰኚ
Dr Birhanemeskel Abebe Segni Source: Courtesy of BMAS