ዶ/ር ቡሻ ታኣ ከካናዳ ዩኒቨርሲቲ ወደ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለማስተማር ለምን ጠቅልለው ወደ አገር ቤት ለመግባት እንደወሰኑ፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የጥራት ደረጃንና ወቅታዊ ጉዳዩችን አካትተው ይናገራሉ።
“ከኢትዮጵያ ውጭ አገር ሔደን ለምደናል፤ ከውጭ አገር ተመልሰን ኢትዮጵያን ለመልመድ የሚያስቸግር ነገር የለም።” - ዶ/ር ቡሻ ታኣ
Dr Busha Taa Source: Courtesy of BT