ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን - በኦስተን ኮሌጅ የጂኦ ስፔስ ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ኢትዮጵያ በቅርቡ ወደ ሕዋ ያመጠቀችውን ETRSS 1 የመጀመሪያ ሳተላይቷን በተመለከተና በፖሊሲ ቀረጻ ረገድ ቢካተቱ የሚሏቸውን ምክረ ሃሳቦቻቸውን ያጋራሉ።ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን፤ የPhD ዲግሪያቸውን ያገኙት በ Remote Sensing እና GIS ነው።
“የተሟላ መረጃዎችን ለማግኘት ኢትዮጵያ ቢያንስ 10 ሳተላይቶች ያስፈልጓታል።” - ዶ/ር ዳንኤል ካሣሁን
Dr Daniel Kassahun Source: Courtesy of PD and DK