ዶ/ር ገበያው ጥሩነህ - የአማራ ብሔራዊ ክልል ምሁራን መማክርት ፕሬዚደንትና የጋምቢ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ፤ የመማክርቱን ሚናና አስተዋጽኦዎች አስመልክተው ይናገራሉ።
“ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ችግር መደማመጥና መነጋገር አለመቻላችን፤ ኢትዮጵያን የሚያፈቅረው ሰፊው ሕዝብ ዝም ብሎ ማየቱ ነው።” - ዶ/ር ገበያው ጥሩነህ
Dr Gebeyaw Tiruneh Source: Courtesy of Milikt