ዶ/ር ከፍያለው አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረስተሰብ ጤናና ተላላፊ በሽታዎች ገዲብ ተመራማሪና ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብና የሕፃናት ጤና ገዲብ ተመራማሪ፤ በተለይ በምዕራብ አውስትራሊያ ተከስቶ ስላለው የኮቪድ-19 ተዛማችነትና አሳሳቢነት ደረጃ ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኮቪድ - 19 መስፋፋት በምዕራብ አውስትራሊያ
- የቫይረሱ ዝርያዎች
- በበሽታው የመያዝ ዋነኛ ምልክቶች