ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው - የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት፤ የአገራዊ ምክክሩ የመምከሪያ አንኳር ብሔራዊ አጀንዳዎች ምን ሊሆኑ እንደሚገቡና የምክክሩ ክሽፈትም ሆነ ስኬት በፓርቲያቸው ዕይታ እንደምን እንደሚመዘን ይገልጣሉ።
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
“ኢትዮጵያውያን ልንነጋገርባቸው ይገባል የሚሏቸው ከሰማይ በታች ያሉ አጀንዳዎች በአገራዊ ምክክር መድረክ ላይ ቀርበው ዕልባት ሊሰጣቸው ይገባል” ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው
Dr Seife-Selassie Ayalew. Source: SS.Ayalew