*** የእሥረኞቹ መፈታት መልካም ሆኖ ሳለ፤ የአየር ድብደባው ጥሩ ጅምሩን መልሶ ጥላሸት የሚቀባ ነው" ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ
ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፤ በቅርቡ በኢትዮጵያ መንግሥት የተወሰኑ ፖለቲካዊ ክብደት ያላቸው እሥረኞች የክስ መቋረጥ ተደርጎላቸው ከእሥር የወውጣት ፋይዳን አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።